ኢዮብ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በስውር ብታዳሉ በጥብቅ ይገሥጻችኋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በስውር አድልዎ ብታደርጉ፣ በርግጥ እርሱ ይገሥጻችኋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በስውር አድልዎ ብታደርጉ በእውነት እግዚአብሔር ይገሥጻችኋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። See the chapter |