Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢዮብ 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ወይም ለምድር ተናገር፥ እርሷም ታስተምርሃለች፥ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ለምድር ተናገሩ፤ ታስተምራችኋለች፤ የባሕርም ዓሣ ይነግራችኋል።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ወይም ለምድር ተናገር፤ እርስዋም ታስተምርሃለች፤ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ለም​ድር ንገ​ራት፥ እር​ስ​ዋም ትተ​ረ​ጕ​ም​ል​ሃ​ለች፤ የባ​ሕ​ርም ዓሣ​ዎች ያስ​ረ​ዱ​ሃል።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ወይም ለምድር ተናገር፥ እርስዋም ታስተምርሃለች፥ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል።

See the chapter Copy




ኢዮብ 12:8
3 Cross References  

“አሁን ግን እንስሶችን ጠይቅ፥ ያስተምሩህማል፥ የሰማይንም ወፎች ጠይቅ፥ ይነግሩህማል።


የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው?


እግዚአብሔር የምድር አራዊትን እንደ ወገኑ አደረገ፥ እንስሳውንም እንደ ወገኑ፥ የመሬት ተንቀሳቃሾችንም እንደ ወገኑ አደረገ፥ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደሆነ አየ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements