ኢዮብ 12:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በአለቆች ላይ ንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የተከበሩትን ውርደት ያከናንባል፤ ብርቱዎችንም ትጥቅ ያስፈታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 መኳንንትን ያሳፍራቸዋል፤ የኀያላንን ኀይል ያስወግዳል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በአለቆች ላይ ውርደትን ያመጣል፥ ትሑታንንም ያድናቸዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በአለቆች ላይ ንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል። See the chapter |