ኢዮብ 12:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “በእርግጥም እናንተ የሕዝብ ድምፅ ናችኋ! ጥበብም ከእናንተ ጋር ትሞታለቻ! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “በርግጥ ሰው ማለት እናንተ ናችኋ! ጥበብም ከእናንተ ጋራ ትሞታለቻ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “በእርግጥ እናንተ በጣም ብልኆች ናችሁ፤ ስትሞቱም ጥበብ ከእናንተ ጋር የምትሞት ይመስላችኋል! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “በእርግጥ እናንተ ዓይነተኞች ሰዎች ናችሁ፤ ጥበብም በእናንተ ዘንድ ትፈጸማለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በእርግጥ እናንተ ዓይነተኞች ሰዎች ናቸሁ፥ ጥበብም ከእናንተ ጋር ይሞታል። See the chapter |