ኢዮብ 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጥበብ በሽምግልና፥ ማስተዋል በረጅም ዕድሜ ይገኛሉ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጥበብ ያለው በአረጋውያን ዘንድ አይደለምን? ማስተዋልስ ረዥም ዕድሜ ባላቸው ዘንድ አይገኝምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ጥበብ በሽምግልና፥ ማስተዋልም በዕድሜ መርዘም ይገኛሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በረዥም ዘመን ጥበብ፥ በመኖር ብዛትም ዕውቀት ይገኛል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በሽምግልና ጊዜ ጥበብ፥ በዘመንስ ርዝመት ማስተዋል ይገኛል። See the chapter |