ኢዮብ 11:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 መከራህንም ትረሳለህ፥ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 መከራህን ትረሳለህ፤ ዐልፎ እንደ ሄደ ጐርፍም ታስበዋለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ችግርህን ሁሉ ትረሳዋለህ፤ የምታስታውሰውም እንዳለፈ ጐርፍ ብቻ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 መከራህንም እንዳለፈ ማዕበል ትረሳለህ፥ ከእንግዲህም ወዲያ አትደነግጥም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 መከራህንም ትረሳለህ፥ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ። See the chapter |