ኢዮብ 10:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ታዲያ ክፋቴን የምትከታተለው፥ ኃጢአቴንም የምትመረምረው ለምንድን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ታዲያ፣ በደልን የምትፈላልግብኝ፣ ኀጢአቴንም የምትከታተለው ለምንድን ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእኔን በደል የምትመለከት፥ ኃጢአቴንም የምትከታተለው፥ ለምንድን ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ክፋቴን ትፈላለግ ዘንድ፥ ኀጢኣቴንም ትመረምር ዘንድ፥ See the chapter |