Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢዮብ 10:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ቁርበትና ሥጋ አለበስኸኝ፥ በአጥንትና በጅማትም አጠንከርኸኝ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ቈዳና ሥጋ አለበስኸኝ፤ በዐጥንትና በጅማትም አገጣጥመህ ሠራኸኝ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ሰውነቴን በቈዳና በሥጋ ሸፈንከው፥ በአጥንትና በጅማትም አገጣጠምከው።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ቍር​በ​ትና ሥጋን አለ​በ​ስ​ኸኝ፤ በአ​ጥ​ን​ትና በዥ​ማ​ትም አጠ​ነ​ከ​ር​ኸኝ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ቁርበትና ሥጋ አለበስኸኝ፥ በአጥንትና በጅማትም አጠንከርኸኝ።

See the chapter Copy




ኢዮብ 10:11
7 Cross References  

ከእርሱም የተነሣ መላው አካል በሚያገናኘው ጅማት እየተያያዘና እየተጋጠመ፥ እያንዳንዱ ክፍል በልክ እንደሚሠራ፥ ራሱን በፍቅር ለማነጽ አካሉን ያሳድጋል።


በውኑ እንደ ወተት አላፈሰስኸኝምን? እንደ እርጎስ አላረጋኸኝምን?


ሕይወትና ቸርነት አደረግህልኝ፥ መጐብኘትህም መንፈሴን ጠበቀች።


አቤቱ፥ አንተ ኩላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል።


Follow us:

Advertisements


Advertisements