ኤርምያስ 8:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 “መከሩ አልፎአል፥ በጋው ተፈጽሟል፥ እኛም አልዳንም።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “መከሩ ዐለፈ፤ በጋው አበቃ፤ እኛም አልዳንም።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሕዝቡም “እነሆ የመከር ወራት አለፈ፤ በጋውም ተፈጸመ፤ እኛ ግን አልዳንም!” በማለት ይጮኻሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 መከሩ አልፎአል፤ በጋውም ዐልቋል፤ እኛም አልዳንንም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 መከሩ አልፎአል፥ በጋው ሄዶአል፥ እኛም አልዳንነም። See the chapter |