ኤርምያስ 6:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የተዋበችውንና የተቀማጠለችውን የጽዮንን ልጅ አጐሳቁላለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ውብና ሽሙንሙን የሆነችዋን፣ የጽዮንን ሴት ልጅ አጠፋታለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ውብና አስደሳች የሆነችው የጽዮን ከተማ ትጠፋለች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ቅምጥል የጽዮን ልጅ ሆይ! ውበትሽ ይጐሳቈላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የተዋበችውንና የተሰባቀለችውን የጽዮንን ልጅ አጐሰቍላለሁ። See the chapter |