ኤርምያስ 50:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጦርነት ሁካታ ታላቅም ጥፋት በምድሪቱ ላይ አለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በምድሪቱ የጦርነት ውካታ፣ የታላቅ ጥፋት ድምፅ ተሰማ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በምድሪቱም የጦርነት ድምፅ ተሰምቶአል፤ ታላቅ ጥፋትም ደርሷል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሰልፍና የታላቅ ጥፋት ውካታ በምድር ላይ አለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የሰልፍና የታላቅ ጥፋት ውካታ በምድር ላይ አለ። See the chapter |