ኤርምያስ 5:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አሠቃቂና አስደንጋጭ ነገር በምድሪቱ ላይ ሆኖአል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 “የሚያስፈራና የሚያስደነግጥ ነገር በምድሪቱ ላይ ሆኗል፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አሠቃቂና አስደንጋጭ የሆነ ነገር በዚህች ምድር ላይ ተፈጽሞአል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የምትሰቀጥጥና የምታስደነግጥ ነገር በምድር ላይ ሆናለች፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የምታስደንቅና የምታስደነግጥ ነገር በምድር ላይ ሆናለች፥ See the chapter |