ኤርምያስ 49:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፥ ዋና የኃይላቸው መሣሪያ የሆነውን የኤላምን ቀስት እሰብራለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ የኀያልነቷን መሠረት፣ የኤላምን ቀስት እሰብራለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 “ዔላምን ይህን ያኽል ኀያል እንድትሆን ያደረጋችኹትን የዔላምን የጦር ኀይል እሰብራለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ ዋና የኀይላቸው መሣሪያ የሆነውን የኤላምን ቀስት እሰብራለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ዋና የኃይላቸው መሣሪያ የሆነውን የኤላምን ቀስት እሰብራለሁ። See the chapter |