ኤርምያስ 49:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የተመሰገነችው ከተማ፥ የደስታዬ ከተማ፥ ሳትለቀቅ እንዴት ቀረች? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ደስ የምሰኝባት፣ የታወቀችው ከተማ እንዴት ተተወች? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ያቺ ዝነኛዋና አስደሳችዋ ከተማ እንዴት ባዶዋን ቀረች? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የወደዱትን ቦታና ከተማ እንዴት አልተዉላትም? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የተመሰገነችው ከተማ፥ የደስታዬ ከተማ፥ ሳትለቀቅ እንዴት ቀረች? See the chapter |