ኤርምያስ 44:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “አንተ በጌታ ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማህም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን መልእክት አንሰማም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “አንተ በእግዚአብሔር ስም የተናገርከውን ሁሉ መስማት አንፈልግም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማህም። See the chapter |