ኤርምያስ 41:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እስማኤልም ከምጽጳ የማረካቸው ሕዝብ ሁሉ ዘወር ብለው ተመለሱ፥ ወደ ቃሬያም ልጅ ወደ ዮሐናን ሄዱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እስማኤል ከምጽጳ ማርኮ የወሰዳቸው ሰዎች ሁሉ አምልጠው ወደ ቃሬያ ልጅ ወደ ዮሐናን ገቡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 መለስ ብለውም በመሮጥ ከእነርሱ ጋር ተደባለቁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እስማኤልም ከመሴፋ የማረካቸው ሕዝብ ሁሉ ተመልሰው ወደ ቃርሔም ልጅ ወደ ዮሐናን ሔዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እስማኤልም ከምጽጳ የማረካቸው ሕዝብ ሁሉ ዘወር ብለው ተመለሱ፥ ወደ ቃሬያም ልጅ ወደ ዮሐናን ሄዱ። See the chapter |