ኤርምያስ 29:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ ብለህ ንገረው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24-25 የኔሔላም ተወላጅ ለሆነው ለሸማዕያ፥ እንዲህ በለው፤ ይህ የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ ቃል ነው፤ ለኢየሩሳሌም ሰዎች ለካህኑ ለማዕሲያ ልጅ ለሰፎንያስና ለሌሎቹም ካህናት በራስህ ስም መልእክቶችን ልከሃል፤ በመልእክትህም ለሰፎንያስ እንዲህ ብለኸዋል፦ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ለአሔልማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ See the chapter |