ኤርምያስ 25:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከእረኞችም የመሸሻ ስፍራ ከመንጋ አውራዎችም ማምለጫ ይጠፋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 እረኞች የሚሸሹበት፣ የመንጋ ጠባቂዎችም የሚያመልጡበት የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 መሪዎቹ መሸሻ የላቸውም፤ የሕዝቡም ጠባቂዎች ማምለጥ አይችሉም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከእረኞች የማይጠፋ የለም፤ የበጎች አውራዎችም አይድኑም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ሽሽትም ከእረኞች ማምለጥም ከመንጋ አውራዎች ይጠፋል። See the chapter |