ኤርምያስ 2:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደግሞም የሜምፎስና የጣፍናስ ልጆች የእራስሽን ዘውድ የሆነውን ፀጉርሽን ይላጩሻል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ደግሞም የሜምፊስና የጣፍናስ ሰዎች፣ መኻል ዐናትሽን ላጩሽ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የሜምፊስና የጣፊናስ ሰዎች፥ መኻል አናትሽን ይላጩሻል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የሜምፎስና የጣፍናስ ልጆች አስነወሩሽ፤ አላገጡብሽም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የሜምፎስና የጣፍናስ ልጆች አስነወሩሽ አላገጡብሽም። See the chapter |