ኤርምያስ 14:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጌታም፦ “ለዚህ ሕዝብ ስለ መልካም አትጸልይላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፤ “ለዚህ ሕዝብ በጎነት አትጸልይ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ “ስለዚህ ሕዝብ አትጸልይ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔርም አለኝ፥ “ለዚህ ሕዝብ ስለ መልካም አትጸልይላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እግዚአብሔርም፦ ለዚህ ሕዝብ ስለ መልካም አትጸልይላቸው። See the chapter |