ኤርምያስ 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስሙ፥ አድምጡም፤ ጌታ ተናግሮአልና አትታበዩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እግዚአብሔር ተናግሯልና፣ ስሙ፤ ልብ በሉ፤ ትዕቢተኛም አትሁኑ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር ተናግሮአልና፤ ትዕቢታችሁን አስወግዳችሁ ስሙት፤ በጥንቃቄም አድምጡት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስሙ፤ አድምጡ፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና አትታበዩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ስሙ፥ አድምጡ፥ እግዚአብሔር ተናግሮአልና አትታበዩ። See the chapter |