ያዕቆብ 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንደዚሁም ከሥራ የተለየ እምነት በራሱ የሞተ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንዲሁ ሥራ የሌለው እምነት በራሱ የሞተ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከመልካም ሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። See the chapter |