ያዕቆብ 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሀብታምም እንደ ሣር አበባ ስለሚረግፍ በውርደቱ ይመካ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ባለጠጋውም ዝቅ በማለቱ ይመካ፤ እንደ ሣር አበባ ይረግፋልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የሰው ሀብት እንደ ሣር አበባ ስለሚረግፍ በኑሮው ከፍ ያለ ወንድም እግዚአብሔር በኑሮው ዝቅ ቢያደርገውም ደስ ይበለው፤ See the chapter |