ኢሳይያስ 7:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ክፉውን መተውና መልካሙን መምረጥ ሲችል ቅቤና ማር ይበላል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ክፉውን መተውና መልካሙን መምረጥ ሲችል ቅቤና ማር ይበላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እርሱም ክፉውን ነገር ትቶ መልካሙን ነገር ለመምረጥ የሚያስችል ዕውቀት በሚያገኝበት ጊዜ ማርና ወተት ይመገባል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሕፃኑ ክፉን ለመጥላት መልካሙንም ለመምረጥ ሳያውቅ ቅቤና ማር ይበላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ክፉን ለመጥላት መልካሙንም ለመምረጥ ሲያውቅ ቅቤና ማር ይበላል። See the chapter |