ኢሳይያስ 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አካዝ ግን፤ አልለምንም፤ ጌታንም አልፈታተንም” አለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አካዝ ግን፣ “አልለምንም፣ እግዚአብሔርንም አልፈታተንም” አለ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 አካዝ ግን “ምልክት ስጠኝ ብዬ አልጠይቅም፤ እግዚአብሔርንም አልፈታተንም” አለ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አካዝም፥ “አልለምንም፤ አምላኬ እግዚአብሔርንም አልፈታተንም” አለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 አካዝም፦ አልለምንም፥ እግዚአብሔርንም አልፈታተንም አለ። See the chapter |