ኢሳይያስ 63:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከዘለዓለም እንዳልገዛኸን በስምህም እንዳልተጠራን ሆነናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እኛ እኮ ጥንትም የአንተው ነን፤ እነርሱን ግን አንተ አላገዝሃቸውም፤ በስምህም አልተጠሩም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እኛ በአንተ እንዳልተገዙና በስምህ እንዳልተጠሩ ወገኖች ከሆንን ብዙ ጊዜአችን ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከጥንት እንዳልገዛኸን ስምህም በእኛ ላይ እንዳልተጠራ ሆነናልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከዘላለም እንዳልገዛኸን በስምህም እንዳልተጠራን ሆነናል። See the chapter |