ኢሳይያስ 57:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እኔ ጽድቅሽን እናገራለሁ፥ ሥራሽም አይረዳሽም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጽድቅሽንና ሥራሽን አጋልጣለሁ፤ እነርሱም አይጠቅሙሽም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ትክክል ናቸው ብላችሁ የምታስቡአቸውን ሥራዎቻችሁን አጋልጣለሁ፤ ጣዖቶቻችሁም ሊረዱአችሁ አይችሉም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንግዲህ እኔ ጽድቄንና የማይረባሽን የአንቺን በደል እናገራለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እኔ ጽድቅሽን እናገራለሁ፥ ሥራሽም አይረባሽም። See the chapter |