ኢሳይያስ 51:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ስለዚህ ያለ ወይን ጠጅ የሰከርሽ አንቺ ችግረኛ፥ ይህን ስሚ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ስለዚህ አንቺ የተጐዳሽ፣ ያለ ወይን ጠጅ የሰከርሽ ይህን ስሚ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ስለዚህ በወይን ጠጅ ሳይሆን በችግር የሰከራችሁ እናንተ ይህን ስሙ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ስለዚህም ያለ ወይን ጠጅ የሰከርሽ አንቺ የተዋረድሽ፥ ይህን ስሚ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ስለዚህ ያለ ወይን ጠጅ የሰከርሽ አንቺ ችግረኛ፥ ይህን ስሚ፥ See the chapter |