ኢሳይያስ 46:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እናንተ ከጽድቅ የራቃችሁ እልከኞች፥ ስሙኝ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እናንተ ልበ ደንዳኖች፣ ከጽድቅም የራቃችሁ ስሙኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “እናንተ ከእውነት የራቃችሁ እልኸኞች አድምጡኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እናንተ ከጽድቅ የራቃችሁ ልበ ጥፉዎች፥ ስሙኝ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እናንተ ከጽድቅ የራቃችሁ እልከኞች፥ ስሙኝ፥ See the chapter |