ኢሳይያስ 43:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሱ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “የቀደመውን ነገር አታስቡ፤ ያለፈውን እርሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ያለፉትን ድርጊቶች አታስታውሱ፤ ከዚህ በፊት የሆነውንም ነገር አታሰላስሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሱ፤ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። See the chapter |