ኢሳይያስ 42:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አይጮኽም ቃሉንም አያነሣም፥ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አይጮኽም፣ ቃሉን ከፍ አያደርግም፤ ድምፁን በመንገድ ላይ በኀይል አያሰማም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ጮኾ አይናገርም፤ ድምጡንም በየአደባባዩ እንዲሰማ አያደርግም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አይጮኽም፤ ቃሉንም አያነሣም፤ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አይጮኽም ቃሉንም አያነሣም፥ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም። See the chapter |