ኢሳይያስ 41:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በመጀመሪያ ለጽዮን፦ እነሆ ተመልከች፥ እላለሁ፤ ለእየሩሳሌምም የምሥራች ነጋሪን እሰጣለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በመጀመሪያ፣ ‘እነሆ፤ ተመልከቺአቸው!’ ብዬ ለጽዮን የተናገርሁ እኔ ነበርሁ፤ ለኢየሩሳሌምም የምሥራች ነጋሪን ሰጥቻለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በመጀመሪያ ይህን ዜና ለጽዮን የገለጥኩላት እኔ ነኝ፤ ለኢየሩሳሌምም መልካም ዜና አብሣሪ የላክሁላት እኔ ነኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በመጀመሪያ ለጽዮን፦ ግዛትን እሰጣታለሁ፤ ኢየሩሳሌምንም ወደ መንገድዋ እመልሳታለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በመጀመሪያ ለጽዮን፦ እነኋቸው እላለሁ፥ ለእየሩሳሌምም የምስራች ነጋሪን እሰጣለሁ። See the chapter |