ኢሳይያስ 40:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አጽናኑ፤ ሕዝቤን አጽናኑ፤ ይላል አምላካችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር አምላካችሁ እንዲህ ይላል፦ “ሕዝቤን አጽናኑ! ሕዝቤን አጽናኑ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አጽናኑ፤ ሕዝቤን አጽናኑ፤ ይላል እግዚአብሔር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ። See the chapter |