ኢሳይያስ 30:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አሦርም በበትር ከመታው ከጌታ ድምፅ የተነሣ ይደነግጣል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የእግዚአብሔር ድምፅ አሦርን ያስደነግጣል፤ በትሩም ይመታቸዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 እግዚአብሔር በበትሩ ሲቀጣ በሚሰሙት ድምፅ አሦራውያን ይደነግጣሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 አሦርም በመቅሠፍቱ ከመታው ከእግዚአብሔር ድምፅ የተነሣ ይደነግጣል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 አሦርም በበትር ከመታው ከእግዚአብሔር ድምፅ የተነሣ ይደነግጣል። See the chapter |