ኢሳይያስ 28:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ማዕዱ ሁሉ በትፋት ተሞልቶአል፤ ምንም ንጹሕ ስፍራ የለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የማእድ ገበታቸው ሁሉ በትፋት ተሞልቷል፤ ከትውኪያም የጸዳ ቦታ የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሚመገቡበት ገበታ ሁሉ በትውከት ተሞልቶአል፤ ያልተበላሸ ንጹሕ ስፍራ ከቶ የለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ማዕዱም ሁሉ ትፋትንና ርኵሰትን ተሞልቶአል፤ ንጹሕ ስፍራ እንኳን የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ማዕዱ ሁሉ ትፋትንና ርኩሰትን ተሞልቶአል፥ ንጹሕ ስፍራ እንኳ የለም። See the chapter |