ኢሳይያስ 28:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የኤፍሬም ሰካራሞች የትዕቢት አክሊል በእግር ይረገጣል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የኤፍሬም ሰካራሞች የመታበያ አክሊል፣ በእግር ይረገጣል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእስራኤላውያን ሰካራሞች የትዕቢት ዘውድ በእግር ይረገጣል See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የኤፍሬም ምንደኞች ትዕቢት አክሊል በእጅና በእግር ይረገጣል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 የኤፍሬም ሰካሮች ትዕቢት አክሊል በእግር ይረገጣል፥ በወፍራሙ ሸለቆ ራስ ላይ ያለች የረገፈች የክብሩ ጌጥ አበባ ከመከር በፊት አስቀድማ እንደምትበስል በለስ ትሆናለች፥ ሰው ባያት ጊዜ በእጁ እንዳለች ይበላታል። See the chapter |