ኢሳይያስ 28:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ይህንም ብልሃት አምላኩ ያሳውቀዋል ያስተምረውማል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አምላኩ ያስተምረዋል፤ ትክክለኛውንም መንገድ ያሳየዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ከአምላኩ የተማረ ስለ ሆነ ትክክለኛውን መንገድ ያውቃል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ምድርም የእግዚአብሔርን ፍርድ ተምራ ደስ ይላታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ይህንም ብልሃት አምላኩ ያስታውቀዋል ያስተምረውማል። See the chapter |