ኢሳይያስ 24:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እየዘፈኑም የወይን ጠጅን አይጠጡትም፥ የሚያሰክር መጠጥ የሚጠጡት መራራ ይሆንባቸዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከእንግዲህ እየዘፈኑ የወይን ጠጅ አይጠጡም፤ መጠጡም ለሚጠጡት ይመርራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የወይን ጠጅ እየጠጡ በመዝፈን መደሰት አይኖርም፤ የሚያሰክር መጠጥም ለጠጪው መራራ ይሆናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ወይንን የሚጠጡት አፈሩ፤ የሚያሰክር መጠጥም ለሚጠጡት መራራ ሆነ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እየዘፈኑም የወይን ጠጅን አይጠጡትም፥ የሚያሰክር መጠጥ ለሚጠጡት መራራ ይሆናል። See the chapter |