ኢሳይያስ 24:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከተማይቱም ባድማ ሆናለች፥ በርዋም በፍርስራሽ ተለውጧል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከተማዪቱ ፈጽማ ፈርሳለች፤ በሮቿም ደቅቀው ወድቀዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከተማይቱ የፍርስራሽ ክምር ሆናለች፤ በሮችዋም ተሰባብረው ወድቀዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከተሞችም ባድማ ይሆናሉ፤ ቤቶችም ባዶ ሆነው ይቀራሉ፤ ይጠፋሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ከተማይቱም ባድማ ሆናለች፥ በርዋም በጥፋት ተመትቶአል። See the chapter |