ኢሳይያስ 23:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የተርሴስ ልጅ ሆይ፥ የሚከለክልሽ የለምና እንደ ዓባይ ወንዝ በምድርሽ ላይ ፍሰሺ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የተርሴስ ልጅ ሆይ፤ ከእንግዲህ የሚከለክልሽ የለምና እንደ አባይ ወንዝ ምድርሽን አጥለቅልቂ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የተርሴስ ሕዝብ ሆይ! ከእንግዲህ ወዲያ ወደብ ስለሌላችሁ ልክ በአባይ ወንዝ ዳር እንደሚደረገው ምድራችሁን እረሱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምድርህን እረስ፤ እንግዲህ መርከቦች ከኬልቀዶን አይመጡምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የተርሴስ ልጅ ሆይ፥ የሚከለክልሽ የለምና እንደ አባይ ወንዝ በአገርሽ ላይ ጎርፈሽ እለፊ። See the chapter |