| ኢሳይያስ 22:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከሹመትህም ትሻራለህ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከኀላፊነትህም ትባረራለህ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር አንተን ከደረጃህ ዝቅ ያደርግሃል፤ ከሥራህም ያባርርሃል።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከአዛዥነት ሥራህና ከሥልጣንህ ትሻራለህ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከአዛዥነት ሥራ አሳድድሃለሁ፥ ከሹመትህም ትሻራለህ።See the chapter |