ኢሳይያስ 21:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በቴማም የሚትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹትን ሰዎች ተቀበሉአቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ለተጠሙ ውሃ አምጡ። በቴማን የምትኖሩ፣ ለስደተኞች ምግብ አምጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ተጠምተው ወደ እናንተ ለሚመጡት ሁሉ ውሃ ስጡአቸው፤ እናንተም የቴማ ሕዝብ ሆይ! ለስደተኞች ምግብ አቅርቡላቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በቴማን የምትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በቴማም የሚትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፥ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹትን ሰዎች ተቀበሉአቸው። See the chapter |