ኢሳይያስ 19:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የዐባይ ወንዝ ይጎድላል፤ ወንዙም እያነሰም ይሄዳል ደረቅም ይሆናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የአባይ ወንዝ ይቀንሳል፤ ውሃውም እየጐደለ ይሄዳል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በዓባይ ውስጥ ያለው ውሃ ዝቅ ይላል፤ ወንዙም ቀስ በቀስ ይደርቃል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ግብፃውያን ከባሕር ውኃን ይጠጣሉ፤ ወንዙም ያንሳል፤ ደረቅም ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል። See the chapter |