ኢሳይያስ 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ምድርም ሁሉ አርፋ በጸጥታ ተቀምጣለች እልልም ብላለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ምድር ሁሉ ሰላምና ዕረፍት አግኝታለች፤ የደስታም ዝማሬ ታስተጋባለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በመጨረሻ ግን እነሆ ዓለም ሁሉ የሰላም ዕረፍት ያገኛል፤ ሁሉም በደስታ ይዘምራሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ምድርም ሁሉ ዐርፋ በጸጥታ ተቀምጣለች፤ እልልም ብላለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ምድርም ሁሉ አርፋ በጸጥታ ተቀምጣለች እልልም ብላለች። See the chapter |