ኢሳይያስ 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ስለ ባቢሎን ያየው ትንቢት፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ስለ ባቢሎን ያየው ንግር፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ እግዚአብሔር ገልጦለት ስለ ባቢሎን የተናገረው የትንቢት ቃል ይህ ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ በባቢሎን ላይ ያየው ራእይ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ያየው ስለ ባቢሎን የተናገረ ሸክም። See the chapter |