ኢሳይያስ 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንዲህም ይል ነበር፤ “የጦር አዛዦቹ በሙሉ ነገሥታት አይደሉምን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንዲህም ይል ነበር፤ ‘የጦር አዛዦቼ በሙሉ ነገሥታት አይደሉምን?’ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህም ንጉሣቸው እንዲህ እያለ ይደነፋል፥ “የጦር አዛዦቼ ሁሉ ነገሥታት አይደሉምን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “አንተ ብቻህን አለቃ ነህን?” ቢሉትም፥ የሔማትን መንደር ወሰድሁ ይላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እንዲህ ይላል፦ መሳፍንቴ ሁሉ ነገሥታት አይደሉምን? See the chapter |