ኢሳይያስ 10:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ማድሜናህ በሽሽት ላይ ነች፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ማድሜናህ በሽሽት ላይ ናት፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 የማድሜናህና የጌቢም ሕዝቦች ሕይወታቸውን ለማትረፍ በመሸሽ ላይ ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መደቤናና በጌቤር የሚኖሩ ይደነግጣሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 መደቤና ሸሽታለች፥ በግቤርም የሚኖሩ ቤተ ሰቦቻቸውን አሽሽተዋል። See the chapter |