ኢሳይያስ 1:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እሺ ብትሉ፤ ብትታዘዙም የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ዕሺ ብትሉ፣ ብትታዘዙም የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እሺ ብላችሁ ብትታዘዙኝ ምድር የምታስገኘውን በረከት ትበላላችሁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እሽ ብትሉና ብትሰሙኝ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፥ See the chapter |