ሆሴዕ 8:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እስራኤል በጎነትን ጥሎአል፤ ጠላትም ያሳድደዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ነገር ግን እስራኤል በጎ የሆነውን ነገር ናቁ፤ ጠላትም ያሳድዳቸዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ነገር ግን የእስራኤል ሕዝብ በጎ ነገርን ስለ ጠሉ ጠላት ያሳድዳቸዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እስራኤል ደግነቱን ጥሎአልና፤ ጠላትም ያሳድደዋልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እስራኤል ደግነትን ጥሎአል፥ ጠላትም ያሳድዱታል። See the chapter |