ሆሴዕ 6:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ገለዓድ በደም የተቀባች የክፉ አድራጊዎች ከተማ ነች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ገለዓድ በደም የተበከለች፣ የክፉዎች ሰዎች ከተማ ናት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ገለዓድ ክፉ ሰዎችና በደም የተበከሉ ነፍሰ ገዳዮች የሞሉባት ከተማ ሆናለች! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ገለዓድ ከንቱን የምትሠራና በደም የተቀባች ከተማ ናት፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ገለዓድ ኃጢአትን የሚሠሩ ሰዎች ከተማ፥ በደምም የተቀባ ነው። See the chapter |